ከሚዲያ ይዘት ማበልፀግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
- በቢሮ ደረጃ የሚከናወኑ
- የቴክስት እና የምስል ዜናዎችን ማዘጋጀት፤
- የቴሌቭዝን ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ማስተላለፍ፤
- ዘጋቢ ፊልም በማዘጋጀት ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ማስተላለፍ፤
- የዩቲዩብ ቻናሉን እና ለቲክ ቶክ የሚመጥኑ ምርጥ አፈፃጸሞችን በመቀመር መረጃ ማስተላለፍ፤
- በተመረጡ ርእሰ ጉዳዮች አርቲክልማዘጋጀት፤
- በየሩብ ዓመቱ “ሐዲስ” መጽሔት እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
- በየሩብ ዓመቱ ፖስተር እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
- የተሰሩ ዜናዎችን ሚኒሚዲያዎችን እና ፌስቡክን ተጠቅሞ ህብረተሰቡ ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ ጥረት ማድግ፤
- በዞንና ከ/አስተዳደር ደረጃ የሚከናወኑ
- በዞን፣ በወረዳና ከ/አስተዳደር ደረጃ በራሪ ወረቀቶችን በእትምና በቅጂ እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
- የተሰሩ ዜናዎችን ሚኒሚዲያዎችን እና ፌስ ቡክን ተጠቅሞ ህብረተሰቡ ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ ጥረት ማድግ፤
- በነባር ወረዳዎች በየ15 ቀኑ አንድ አንድ የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም ማዘጋጀት እና ሚኒ ሚዲያን ተጠቅሞ መረጃ ተደራሽ ማድግ፣
- በሪጆ ፖሊቲያን ከተማ ደረጃ የሬድዮ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እና ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ከባቢያዊ መረጃ ማሰራጨት፤
- በዞን፣በወረዳና ከ/አስ ደረጃ ከአንዱ አካባቢ ወደ ሌላኛው አካባቢ ተሞክሮ ማስፋፋት የሚያስችሉ የአካባቢ ማስተማሪያ ፕሮግራሞችን
- ማዘጋጀትና ቲቪ ፓርክን እና ሌሎች የአካባቢ ሚዲያዎችን ተጠቅሞ ለህብረተሰቡ መረጃ ተደራሽ ማድረግ ወዘተ
