ከሚዲያ ልማት፣ የፖሊሲ ጥናትና አብዛሃነት ዳይሬክቶሬት
የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
በቢሮ ደረጃ
· ወቅታዊ የህዝብ አስተያየት ጥናት ማካሄድ ፣
· የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ መደበኛ የህዝብ አስተያየት ጥናት ማካሄድ ፣
· የአካባቢ የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ ፣
· የተነባቢና የተደራሽ ጥናት ማካሄድ ፣
· የደንበኞች የመረጃ ፍላጐት ጥናት ማካሄድ ፣
· መረጃ መሰብሰብ፣ ማደራጀትና መተንተን ፣
· ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃ መረጃ መተንተን ፣
· መረጃዎችን ማዋስና ማሰራጨት ፣
· አመታዊ የመረጃ መፅሐፍት ማዘጋጀት ፣
· ሴክተሮች በየጊዜው የሚዘምን መረጃ እንዲኖራቸው መከታተል ፣
· ተቋማት የመረጃ ተግባቦት መሰረተ ልማት እንዲኖራቸው ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
· የአሰራር ማንዋሎችን ማዘጋጀትና ማሻሻል ፣
· የመንግስት ተቋማትን የመረጃ አሰጣጥ በጥናት መፈተሽ ፣
በዞን ከ/አስተዳደር ደረጃ የሚከናወኑ
· አዲስ የአካባቢ ሚዲያዎች ማቋቋም /ሚኒ ሚዲያ፣ ቲቪ ፓርክ፣ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና መረጃ ማዕከል /
· ነባር የአካባቢ ሚዲያዎችን መከታተልና መደገፍ (የቀበሌዎች፣የት/ቤት፣የመናሀሪእና የማረሚያ ቤቶቸ)
· ፕሮጀክት ቀርፆ ለአካባቢ ሚዲያ የሚሆን ሀብት ማግኘት መቻል ፣
· ወቅታዊ የህዝብ አስተያየት ጥናት ማካሄድ ፣
· መደበኛ የህዝብ አስተያየት ጥናት ማካሄድ ፣
· የአካባቢ ሚዲያ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣
· የደንበኞች የመረጃ ፍላጐት ጥናት ማካሄድ ፣
· መረጃ መሰብሰብ፣ መረጃ ማደራጀትና መተንተን፣
· ለማህበረሰብ ሬዲዮኖች ድጋፍ ማድረግ ፣
· የመንግስት ተቋማትን የመረጃ አሰጣጥ በጥናት መፈተሽ ፣
