ህዳር 19, 2025

የሚዲያ ይዘት ማበልፅግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት

ከሚዲያ ይዘት ማበልፀግና  ስርጭት ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

  • በቢሮ ደረጃ የሚከናወኑ
  • የቴክስት እና የምስል ዜናዎችን ማዘጋጀት፤
  • የቴሌቭዝን ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ማስተላለፍ፤
  • ዘጋቢ ፊልም በማዘጋጀት ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ማስተላለፍ፤
  • የዩቲዩብ ቻናሉን እና ለቲክ ቶክ የሚመጥኑ ምርጥ አፈፃጸሞችን በመቀመር መረጃ ማስተላለፍ፤
  • በተመረጡ ርእሰ ጉዳዮች አርቲክልማዘጋጀት፤
  • በየሩብ ዓመቱ “ሐዲስ” መጽሔት እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
  • በየሩብ ዓመቱ ፖስተር እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
  • የተሰሩ ዜናዎችን ሚኒሚዲያዎችን እና ፌስቡክን ተጠቅሞ ህብረተሰቡ ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ ጥረት ማድግ፤
    • በዞንና ከ/አስተዳደር ደረጃ የሚከናወኑ
  • በዞን፣ በወረዳና ከ/አስተዳደር ደረጃ በራሪ ወረቀቶችን በእትምና በቅጂ እያዘጋጁ ማሰራጨት፣
  • የተሰሩ ዜናዎችን ሚኒሚዲያዎችን እና ፌስ ቡክን ተጠቅሞ ህብረተሰቡ ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ ጥረት ማድግ፤
  • በነባር ወረዳዎች በየ15 ቀኑ አንድ አንድ የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም ማዘጋጀት እና ሚኒ ሚዲያን ተጠቅሞ መረጃ ተደራሽ ማድግ፣
  • በሪጆ ፖሊቲያን ከተማ ደረጃ የሬድዮ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እና ሜኒስትሪም ሚዲያውን ተጠቅሞ ከባቢያዊ መረጃ ማሰራጨት፤
  • በዞን፣በወረዳና ከ/አስ ደረጃ ከአንዱ አካባቢ ወደ ሌላኛው አካባቢ ተሞክሮ ማስፋፋት የሚያስችሉ የአካባቢ ማስተማሪያ ፕሮግራሞችን
  • ማዘጋጀትና ቲቪ ፓርክን እና ሌሎች የአካባቢ ሚዲያዎችን ተጠቅሞ ለህብረተሰቡ መረጃ ተደራሽ ማድረግ ወዘተ