በአማራ ክልል በ2017/2018 የምርት ዘመን በተለያየ ሰብል ከለማው መሬት ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር በላይ ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)፤ በክልሉ ቀድሞ የደረሰውን ሰብል ፈጥኖ በመሰብሰብ ወቅቱን ካልጠበቀ ዝናብና ከብክነት የመከላከል ተግባሩ ተጠናክሮ መቀጠሉን ለኢዜአ ገልጸዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን ለማግኘት ቀጣዮቹን ሊንኮች ይጫኑ።
Facebook: http://facebook.com/AmharaCommunications
Telegram ፡ https://t.me/amharacommunications
Twitter: https://twitter.com/Amhara_GCAO
You Tube: https://www.youtube.com/@amharacommunication
Ticktock: https://www.tiktok.com/@amharacommunication…
Website: https://www.amharacomm.gov.et


