ጎርጎራ – የገበታ ለሀገር ትሩፋት
የተረጋጋ ኢኮኖሚን በመገንባት ድህነትን ታሪክ ለማድረግ በተጀመረው እንቅስቃሴ ካለፉት ዘመናት መዘናጋት በመውጣት ጥሩ መሻሻል እያሳየና አስደናቂ መነቃቃት እየፈጠሩ ካሉት ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ነው።
ብልፅግና ፓርቲ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ማልማት ያለውን ከፍተኛ ጠቀሜታ በመገንዘብ እንደ ሀገር የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ በጀመረው የገበታ ለሀገር ኢኒሼቲቭ ጥንታዊቷ ጎርጎራ በስሟና በታሪኳ ልክ የሚመጥናትን ገፀ በረከት አግኝታለች፡፡
የጎርጎራ ልማት ለጣና ተጨማሪ ሞገስ፣ ለጎንደር እና ባሕር ዳር ክብር፣ ለኢትዮጵያ ደግሞ የመቻል ማሳያዋ ነዉ፡፡ የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት እንደ ሀገር በፈተናዎች የመፅናት አቅማችን የተገለጠበት ውጤታችን ነው፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን ለማግኘት ቀጣዮቹን ሊንኮች ይጫኑ።
Facebook: http://facebook.com/AmharaCommunications
Telegram ፡ https://t.me/amharacommunications
Twitter: https://twitter.com/Amhara_GCAO
You Tube: https://www.youtube.com/@amharacommunication
Ticktock: https://www.tiktok.com/@amharacommunication…
Website: https://www.amharacomm.gov.et



