መልኩ ከመልካካችን…
«ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቷቸዋሌ፡፡ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይሌ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር ነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ/ም በቀድሞ አጠራሩ በጌምዴር (በአሁኑ ደ/ጎንደር) ውስጥ ደብረ ታቦር ከተማ ተወለዱ። ሙሉውን ያንብቡ
በጎነት ለአብሮነት
የገሃድ አለም ፍጥረታት በተፈጥሯቸውና በባህሪያቸው በርካታ ልዩነቶችን ያስተናግዳሉ፡፡ አንዳንዶቹ አጥፊ እና ጠፊ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ተመጋጋቢ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ሌላው ቀርቶ እንዲረዳዱ ወይም እንዲተጋገዙ ሆነው የተፈጠሩት በተቃራኒነት ተሰልፈው አንዱ አንዱን ሲጎዳው ይስተዋላል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታ ምንድን ነው?
አዲሱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወይም ሞንኪ ፖክስ በተሰኘ ቫይረስ የሚከሰተው በሽታው ‘ስሞሌፎክስ’ ተብል ከሚጠራው የፈንጣጣ ዝርያ ውስጥ የሚካተት ነው።
ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእንስሳት እና ቫይረሱ ካለባቸው ቁሶች ጋር በሚኖር ንክኪ የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር በ1958 በዝንጀሮ ላይ የተገኘ ሲሆን በሰው ላይ ደግሞ የተገኘው በ1978 በዲሞክራቲክ ኮንጎ ነው። ተጨማሪ ያንብቡ
ጽልመት
የሁቱ የዘር ግንድ የሆኑት የሩዋንዳው ፕሬዚዲንት ጁቬናሌ ሀብያሪማና ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በተተኮሰ መሳሪያ ከተመታ በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል። እ.ኤ.አ በ1993 የሁቱ እና የቱትሲ ጎሳ አባላት በጋራ የጥምር መንግስት ለማቋቋም የተጀመረው ጥረት ወደ ጎን ተገፋ፡፡ ሙሉውን ያንብቡ
አደገኛው ገዳይ በሽታ
በአይን በማይታዩ ተህዋስያን አማካኝነት የሚመጣ፣ አጣዳፊ ተቅማጥና ትዉከት በማስከተል በሰዉነት ዉስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጦ በማስወጣትና አቅምን በማዳከም አፋጣኝ ህክምና ካሌተደረገ በጥቂት ሰዓታት ዉስጥ ለሞት የሚዲርግ በሽታ ነዉ- ኮሌራ፡፡ ሙሉውን ያንብቡ
ከማሳ እስከ ጉርሻ
ግብርና ሲወሳ የምግብ ጥያቄ ጉዳይ ቀድሞ የሚታወስ ቢሆንም ክፍለ ኢኮኖሚውን በማሳደግ የድህነት ቅነሳ ያለው ፋይዳ ከሚጠበቀው በላይ ነው፡፡ ግብርና በአብዛኛው የዓለም ሀገራት የጀርባ አጥንት ሲሆን ለኢኮኖሚያቸው ማደግ የነበረው ጠቀሜታም ቢሆን እንደ ማዕዘን ድንጋይ ሆኖ አገልግሏል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ
የጥቁሮች የነፃነት ተምሳሌት
እ.ኤ.አ በ1880ዎቹ መጀመሪያ ጀርመን አገር በርሊን ከተማ ላይ በተደረገው የአውሮፓ ቅኝ ገዢ መንግስታት ስብሰባ ላይ “ጥቁር ሰው ትልቅ ትል ነው፤ ቅንቡርስ ነው እንጂ ነፍስ ያለው ሰው አይደለም”ብለው የሰውን ልጅ እንደነፍሳት በመቁጠር በእብሪት ተወጥረው ተሳለቁበት። “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ··” ሙሉውን ያንብቡ
የህልውና ትግል ሌላው ገጽታ
የሰው ልጅ ለመኖር ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች እንደሚያስፈልጉት እሙን ነው። እነዚህ መሰረታዊ ፍላጎቶች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከተፈጥሮ ሀብት ጋር በጥብቅ የሚቆራኙ ናቸው፡፡ ከተፈጥሮ ሀብት ጋር። ለዚህም ነው የተፈጥሮ ሀብት ደህንነት ለሰው ልጅ ህልውና መቀጠል ትልቅ ዋስትና ነው። ተቃራኒው ከተከሰተ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ክፉኛ አደጋ ላይ ይወድቃል። ተጨማሪ ያግኙ
ከሞት ወደ ሕይወት
ለዚህ ገሀዴ ዓለም ገዥ፣ ሠሪ፣ ናዛዥና ተቆጣጣሪ አካል አለው፡፡ይህ ታላቅ ፍጡር የተገኘው አንድ ኃይል አለ፤ በሚባለው ወይም በተፈጥሮ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ዓለምን እንደፈለገ የሚያሽከረክረው፣ እንደ መንፈሳዊ አስተምህሮ ከፍጥረታት በተለየ ሁኔታ ታላቅ የጸጋ ስጦታ የተሰጠው፣ እንደ ሳይንሱ ግኝት በተፈጥሮ ሌዩ ኃይልና ጥበብ የተቸረው፣ አርቆ አሳቢው ሰው ብቻ ነው፡፡ሙሉውን ያንብቡ
ኅዳር ሲታጠን
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ማብቃቱ ሉታወጅ ጥቂት ሲቀረውና ዕልቂቱ ቆመ ሲባል የዓለም ህዝብ ሌላ ፍዳ ማስተናገድ ግድ ሆነበት፡፡ በሰው ሰራሽ ችግሮች (በተልይም በጦርነት) ተወጥሮ የቆየው መላው የአለም ህዝብ አሁን ደግሞ በኢንፍለዊንዛ በሽታ ከዲር እስከ ዲር ተጠቃ፡፡ ሙሉውን ያንብቡ
የሽኩቻው በትር
የአንድ ሀገር ንጉስ በብዙ ጉልበትና ገንዘብ ያሰራውን ወህኒ ቤት የአካባቢውን ማህበረሰብ እና ባለስልጣን ሰብስበው እንዲህ በሚሌ ንግግር እንዳስመረቁት በማህበረሰብ ዘንድ እስካሁን ድረስ ሲነገር ይኖራል፡፡ “የአባታችን ርስተ-ጉልት የሆነውን ወህኒ ቤት መርቀን ስንከፍትላችሁ፤ እናንተም በተለመደው ባህላችሁ በመተሳሰብ እንድትተሳሰሩበት ነው” በሚለው የምፀት ንግግር ያሰሩትን ወህኒ ቤት በእንዲህ አይነቱ ታሪካዊ ንግግር መርቀው እንደከፈቱት ይነገራል ተጨማሪ ያንብቡ
የባህር በር
የባህር በር የማግኘት ተፈጥሯዊ እና ዓለም አቀፋዊ መብት ነው፡፡
የሰው ልጆችን ሁለ የመኖር፣ የመስራት፣ ሀብት የማፍራትም ሆነ ሌልች መብቶች ተጠቃሚ
ከሚያደርጉ ስርአቶች ዋናው የህግና ደንብ ተፈፃሚ መሆን ነው፡፡
“ሰው ሆይ አንተ ትድን ዘንድ ምድርንም አድን“
“ኢትዮጵያ ሃገሬ ልምላሜሽ ማማሩ“
“ወንዞች ይፈሳሉ በየ ሸንተረሩ፡፡“
“ኢትዮጵያ ለምለሚቷ“
“እኔስ ናፈቀኝ ያ ውበቷ፡፡“ ወዘተ ወዘተ እያሉ ብዙ ድምፃዊያን ዘፍነዋል፡፡ በዘፈን የሚታየውን ነገር ከመግለፅ፣ ከማሞገስና ከመኮነን በስተቀር ልምላሜን፣ ውበትን ፣ ወንዝን ማግኘት አይቻልም፡፡ ድምፃዊያኑ እንዲህ ብለው የዘፈኑት በሁለት ነገሮች መነሻ ይመስለኛል፡፡
