
በአማራ ክልል ከ190 ሽህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል>> የአማራ ከልል ግብርና ቢሮ
በአማራ ክልል ከ190 ሽህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር መሸፈኑ ተገልጿል።
በተያዘው ዓመት ከ250 ሽህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር በመሸፈን 9 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቅዱንም ከቢሮ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡