

“ከእንግዲህ ጎንደር ሲመሽ አታንቀላፋም”
ታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ባሕል እና ሃይማኖት ተዋህደውባታል፡፡ በተራራዎች መካከል የምትገኘው ጥንታዊት እና ታሪካዊት ከተማ “የአፍሪካ ካሜሎት” የሚል መጠሪያ ተችሯታል፡፡ ጥበብ እንደ ጅረት፣ ውበት እንደ ውኃ ሙላት ፈስሶባታል፡፡ ፍርድ አዋቂ እና ፍትሕ አፍላቂ የኾነችው ከተማ ከመዲናነቷ ሳትጎድል ለሦስት ክፍለ ዘመናት ገደማ መናገሻ ተብላለች፡፡
👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/15u1zTZraU/
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Facebook: http://facebook.com/AmharaCommunications
Telegram ፡ https://t.me/amharacommunications
Twitter: https://twitter.com/Amhara_GCAO
You Tube: https://www.youtube.com/@amharacommunication
Website: https://www.amharacomm.gov.et